July 16, 2026
አንበሳ ባንክ የ2025/2026 ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ጉባዔውን አጠቃለለ
(ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እ.ኤ.አ የ2025/26 አራተኛ ሩብ ዓመት እና ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም አስመልክቶ በተለያዩ የክንውን ጉዳዮች ዙሪያ ሲያደርግ የነበረውን ጉባዔ በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተከናወነው በዚሁ የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በተቀማጭ ገንዘብ፣ በብድር፣ በውጭ ምንዛሪ፣ በዲጂታል ባንክ አገልግሎት፣ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት፣ በደንበኛ አገልግሎት እንዲሁም በሌሎች የስራ ክንውኖች ዙሪያ የእቅድ […]
July 16, 2026
አንበሳ ባንክ 2025/26 አራተኛ ሩብ ዓመት እና ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ስብሰባ እያካሔደ ይገኛል
ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እኤአ የ2025/26 በጀት ዓመት እና አራተኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በማካሔድ ላይ ይገኛል። የባንኩ ፕሬዝደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ስብሰባውን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የከፈቱ ሲሆን መልዕክቱን ተከትሎ የባንኩ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመቅረብ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል፡፡ በዚህ […]
July 8, 2026
አንበሳ ባንክ የሶስት ዓመት ፍኖተ ካርታውን በይፋ ስራ አስጀመረ
——————————————————— (ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም.) እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2026 የተጠናቀቀውን በጀት ዓመት በበርካታ ቁልፍ የስራ አፈጻጸም መለኪያዎች አበረታች ውጤት በማስመዝገብ ወደ አዲስ የስራ ዘመን መሸጋገሩን የባንኩ ፕሬዚደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ የገለጹ ሲሆን በዚህ አዲስ የስራ ዓመት አዲስ መንገድ፣ አዲስ እቅድ፣ አዲስ ምዕራፍ በመቀየስ ወደ ከፍታ የሚሸጋገርበትን እርምጃ ዛሬ ‘ሀ’ ብሎ የሚጀምር መሆኑን አብስረዋል፡፡ […]
April 23, 2026
አንበሳ ባንክ የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቀቀ፡፡
(ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም) በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ሲደረግ የነበረው የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡ ለሁለት ቀናት በቆየው ይህ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ የባንካችን ፕሬዝደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ባንኩ በሐብት አሰባሰብ፣ በብድር አቅርቦት፣ በውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ በዲጅታል ባንክ አገልግሎት (ተደራሽነት) እና በመሳሰሉት፤ በመገምገም […]
April 22, 2026
አንበሳ ባንክ የሶስተኛ ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እ.ኤ.አ. የ2025/26 በጀት ዓመት የሶስተኛ ሩብ አመት እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በዋና መስሪያ ቤት መስብሰቢያ አዳራሽ በዛሬው ዕለት እያካሄደ ይገኛል፡፡ የባንኩ ፕሬዚደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ስብሰባውን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የከፈቱ ሲሆን መልዕክቱን ተከትሎ የባንኩ የሶስተኛ ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በሪፖርቱ […]
February 3, 2026
የብራንድ ማኒፌስቶ ቪዲዮ
እንደ አንበሳ ባንክ አንበሳ በበላይነቱ፣ በግርማ ሞገሱ፣ በግሳቱ ብቻ ተወስኖ ይገለጻል የሚል ዕምነት የለንም በድፍረቱ፣ በጥንካሬው፣ በክብሩ ጭምር እንጂ፡፡ በሕይወት ላይ ለውጥ ለማምጣት የጭረት ያክል ብልጭታ ለመፍጠር ድፍረቱ ያለው ሁሉ ለእኛ አንባሳ ነው፡፡ ይህ ዕምነት በአርማችን ውስጥ ይኖራል፡፡ እንደ አንበሳ ባንክ ከምቾት ይልቅ ትጋትን፣ ከፍርሃት ይልቅ መራመድን፣ ከማመንታት ይልቅ መጀመርን ከመረጡት ጎን እንቆማለን፡፡ ምክንያቱም ለውጥ […]
February 3, 2026
አንበሳ ባንክ አዲስ መለያ ይፋ አደረገ
አንበሳ ባንክ ከ18 አመታት ጉዞ በኋላ ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ ሎጎ በአድዋ ሙዝየም በደማቅ ሁኔታ ይፋ አድርጓል።
January 23, 2026
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የስራ አመራር ስብሰባ ተጠናቀቀ
በሳፍየር አዲስ ሆቴል ላለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት በዋና መስሪያ ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ ሪጅናል ፅ/ቤቶችና ዲስትሪክቶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የስራ አመራር ስብሰባ በስኬት ተጠናቀቀ። በውይይቱ የስድስት ወራት አጠቃላይ ሪፖርት ቀርቦ ሰፋ ባለ መልኩ ግምገማ የተደረገ ሲሆን፤ የግማሽ ዓመቱ ውጤት ጠቅለል ባለመልኩ ሲታይ ብዙ ተሞክሮዎች የተቀሰሙበትና አመርቂ የተባለ የስራ […]
January 23, 2026
ሁለተኛ ቀን የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የግማሽ ዓመት የስራ አመራር ስብሰባ
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሁለተኛ ቀን የስራ አመራር ስብሰባ ዛሬ የቀጠለ ሲሆን ስብሰባው በዛሬው እለት የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክየስኬትዎ አጋር!
January 23, 2026
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የግማሽ ዓመት የስራ አመራር ስብሰባ በማካሄድ ላይ ይገኛል
(ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ስብሰባ በማካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን ስብሰባውን የባንኩ ፕሬዚደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ በንግግር ከፍተዋል፡፡አቶ ዳንኤል ተከስተ በንግግራቸው ስብሰባው ውጤታማ እንዲሆን እና የባንኩን የወደፊት አቅጣጫ ለመቀየስ እንዲቻል ተሳታፊዎች ያልተቆጠበ ገንቢ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ያበረታቱ ሲሆን የባንኩ የስድስት ወር የስራ አፈጻጸም በባንኩ ፕላኒንግ እና ስትራቴጂ መምሪያ […]
