September 16, 2026
አንበሳ ባንክ ዲያስፖራውን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የአገልግሎት ጥቅል ይፋ አደረገ
(መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም.) አንበሳ ባንክ ወደ ሥራ ባስገባው የሶሰት ዓመት ዕቅዱ መሰረት ልዩ ልዩ ጥቅሞችን ያካተቱ የባንክ አገልግሎቶችን ለዲያስፖራው ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ የቀረጸውን ጥቅል አገልግሎት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ተከስተ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተዘጋጀ መርሃ ግብር ላይ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዲያስፖራ ጥቅል አገልግሎት ባንኩ በቅርቡ […]
September 1, 2026
በማንኛውም ጊዜ ቢሆን እንጀምረው
የአንበሳ ባንክ ሰራተኛ የሆኑት አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላመጡት ውጤት የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ እና የሥራ አመራር የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክቱን እያስተላለፈ አቶ ሰይፈ ተስፋይን የሚያበረታቱ ስጦታዎችን አበርክቷል፡፡በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ሰለዋ ወረዳ ደላ ከተማ በሚገኘው የአንበሳ ባንክ ቅርንጫፍ ላለፉት ሰባት አመታት በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ሲሰሩ የነበሩት አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ […]
August 17, 2026
የአንበሳ ባንክ ግዕዝ ሪጅን በርካታ ችግኞችን ተከለ
(ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም) የአንበሳ ባንክ ግዐዝ ሪጅን የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች በመቀሌ ከተማ ከ400 በላይ የሚሆኑ ችግኞችን የተከሉ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ የሪጅኑ ተ/ምክትል ፕሬዚደንት አቶ ሙሉዓለም ከበደ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው አንበሳ ባንክ በተለያዩ መንገዶች ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የዘወትር ተግባሩ መሆኑን ገልጸው ዛሬ የተተከሉትን ችግኞች በየጊዜው ለመንከባከብ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን አሳውቀዋል።
July 16, 2026
አንበሳ ባንክ የ2025/2026 ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ጉባዔውን አጠቃለለ
(ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እ.ኤ.አ የ2025/26 አራተኛ ሩብ ዓመት እና ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም አስመልክቶ በተለያዩ የክንውን ጉዳዮች ዙሪያ ሲያደርግ የነበረውን ጉባዔ በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተከናወነው በዚሁ የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በተቀማጭ ገንዘብ፣ በብድር፣ በውጭ ምንዛሪ፣ በዲጂታል ባንክ አገልግሎት፣ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት፣ በደንበኛ አገልግሎት እንዲሁም በሌሎች የስራ ክንውኖች ዙሪያ የእቅድ […]
July 16, 2026
አንበሳ ባንክ 2025/26 አራተኛ ሩብ ዓመት እና ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ስብሰባ እያካሔደ ይገኛል
ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እኤአ የ2025/26 በጀት ዓመት እና አራተኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በማካሔድ ላይ ይገኛል። የባንኩ ፕሬዝደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ስብሰባውን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የከፈቱ ሲሆን መልዕክቱን ተከትሎ የባንኩ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመቅረብ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል፡፡ በዚህ […]
July 8, 2026
አንበሳ ባንክ የሶስት ዓመት ፍኖተ ካርታውን በይፋ ስራ አስጀመረ
——————————————————— (ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም.) እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2026 የተጠናቀቀውን በጀት ዓመት በበርካታ ቁልፍ የስራ አፈጻጸም መለኪያዎች አበረታች ውጤት በማስመዝገብ ወደ አዲስ የስራ ዘመን መሸጋገሩን የባንኩ ፕሬዚደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ የገለጹ ሲሆን በዚህ አዲስ የስራ ዓመት አዲስ መንገድ፣ አዲስ እቅድ፣ አዲስ ምዕራፍ በመቀየስ ወደ ከፍታ የሚሸጋገርበትን እርምጃ ዛሬ ‘ሀ’ ብሎ የሚጀምር መሆኑን አብስረዋል፡፡ […]
May 11, 2026
አንበሳ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ አባላቱን አስተዋወቀ
አንበሳ ባንክ በሼሪዓ መርሆች ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የአስተዳደር ስርዓት የተደራጀ እንዲሆን እና አገልግሎቶቹ መሰረታዊ የሸሪዓ መርሆችን ያከበሩ እንዲሆኑ ለማስቻል የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ ያቋቋመ ሲሆን የአማካሪ ቦርድ አባላቱን ከባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት ጋር የማስተዋወቅ መርኃ ግብር ተካሂዷል፡፡የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ አባላቱ ሸይኽ አደም አብዱልቃድር – የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ […]
April 23, 2026
አንበሳ ባንክ የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቀቀ፡፡
(ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም) በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ሲደረግ የነበረው የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡ ለሁለት ቀናት በቆየው ይህ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ የባንካችን ፕሬዝደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ባንኩ በሐብት አሰባሰብ፣ በብድር አቅርቦት፣ በውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ በዲጅታል ባንክ አገልግሎት (ተደራሽነት) እና በመሳሰሉት፤ በመገምገም […]
April 22, 2026
አንበሳ ባንክ የሶስተኛ ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እ.ኤ.አ. የ2025/26 በጀት ዓመት የሶስተኛ ሩብ አመት እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በዋና መስሪያ ቤት መስብሰቢያ አዳራሽ በዛሬው ዕለት እያካሄደ ይገኛል፡፡ የባንኩ ፕሬዚደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ስብሰባውን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የከፈቱ ሲሆን መልዕክቱን ተከትሎ የባንኩ የሶስተኛ ሩብ ዓመት እና የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በሪፖርቱ […]
February 5, 2026
የአንበሳ ባንክ ብራንድ ምረቃ ኹነት
የአንበሳ ባንክ የአዲሱ ብራንድ ምረቃ መርሃ ግብር ብራንዱን በጥልቀት በሚተርኩ ልዩ ልዩ መሰናዶዎች በደማቅ ሁኔታ ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ሙዚየም ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ በሚኒስትር ማዕረግ በምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ክቡር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐርቪዥን ምክትል ገዢ ክቡር አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የብሔራዊ ባንክ የኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ገዢ ክቡር […]
