*Announcement* Anbesa Bank has officially rebranded It's Identity.

September 1, 2026
By root

በማንኛውም ጊዜ ቢሆን እንጀምረው

የአንበሳ ባንክ ሰራተኛ የሆኑት አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላመጡት ውጤት የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ እና የሥራ አመራር የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክቱን እያስተላለፈ አቶ ሰይፈ ተስፋይን የሚያበረታቱ ስጦታዎችን አበርክቷል፡፡በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ሰለዋ ወረዳ ደላ ከተማ በሚገኘው የአንበሳ ባንክ ቅርንጫፍ ላለፉት ሰባት አመታት በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ሲሰሩ የነበሩት አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ […]

December 16, 2025
By root

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ንስር ማይክሮ ፋይናንስ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ንስር ማይክሮ ፋይናንስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈራረሙ፡፡ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሪቴል ባንኪንግ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሚካኤል ገዛኢ እና በንስር ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ሙሉጌታ እምባለ በተፈረመው ስምምነት መሰረት ባንኩ የፋይናንስ አካታችነትን ለማስፋት የፋይናንስ ተቋማት ባልተዳረሳባቸው እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ […]