February 5, 2026
የአንበሳ ባንክ ብራንድ ምረቃ ኹነት
የአንበሳ ባንክ የአዲሱ ብራንድ ምረቃ መርሃ ግብር ብራንዱን በጥልቀት በሚተርኩ ልዩ ልዩ መሰናዶዎች በደማቅ ሁኔታ ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ሙዚየም ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ በሚኒስትር ማዕረግ በምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ክቡር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐርቪዥን ምክትል ገዢ ክቡር አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የብሔራዊ ባንክ የኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ገዢ ክቡር […]
