የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በባንኩ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከባለአክስዮኖች ጋር ምክክር አካሄደ። Posted on 27/12/202304/06/2024 by ዛሬ ሐምሌ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል በተካሄደ የምክክር መድረክ በባንኩ አጠቃላይ እንቅስቃሴ፣ የ2015 ዓ.ም አፈፃፀም፣ የቀጣይ አቅዶች እንዲሁም የባንኩን የተከፈለ ካፒታል ማሳደግ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክየስኬትዎ አጋር!