*Announcement* Anbesa Bank has officially rebranded It's Identity.

ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ እኤአ የ2025/26 በጀት ዓመት እና አራተኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ስብሰባ በማካሔድ ላይ ይገኛል።

የባንኩ ፕሬዝደንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ስብሰባውን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የከፈቱ ሲሆን መልዕክቱን ተከትሎ የባንኩ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመቅረብ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና ዲስትሪክት ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል፡፡

በዚህ ስብሰባ የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና ዲስትሪክቶች የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶች የሚቀርቡ ሲሆን በሪፖርቶቹ ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ ጉባኤው  እስከ ነገ ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቀጥል ይሆናል።

አንበሳ ባንክ
እንጀምረው!

Leave A Comment