(ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም) የአንበሳ ባንክ ግዐዝ ሪጅን የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች በመቀሌ ከተማ ከ400 በላይ የሚሆኑ ችግኞችን የተከሉ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ የሪጅኑ ተ/ምክትል ፕሬዚደንት አቶ ሙሉዓለም ከበደ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸው አንበሳ ባንክ በተለያዩ መንገዶች ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት የዘወትር ተግባሩ መሆኑን ገልጸው ዛሬ የተተከሉትን ችግኞች በየጊዜው ለመንከባከብ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን አሳውቀዋል።

Leave A Comment