አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን ለማሳደግ በማሰብ ከከፍተኛ ባለአክስዮኖች ጋር ዛሬ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አካሂዷል።በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ የባንኩ አጠቃላይ እንቅስቃሴ የቀረበ ሲሆን የባንኩን የተከፈለ ካፒታል ማሳደግ፣ አክስዮኖችን መግዛትና የባንኩን ሁለንተናዊ አቅም ለማጎልበት እንደሚሰሩ ገልፀዋል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!