አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የአክሱም እና የእንዳስላሰ ዲስትሪክቶች አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የአክሱም እና የእንዳስላሰ ዲስትሪክቶች አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።

የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ማኔጅመንት በአክሱም እና እንዳስላሰ ዲስትሪክቶች የሚገኙ ቅርንፎች የ2016 የመጀመሪያ ሩብ የበጀት አመት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። ዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ.ም በአክሱም ኮንሱላር ሆቴል በተካሄደ የእቅድ ክንውን ግምገማ ሁለቱም ዲስትሪክቶች አበረታች አፈጻጸም ማሰመዝገባቸውን ማረጋገጥ ተችሏል። በዲስትሪክቶቹ ስር የሚገኙ ቅርንጫፎች ያሳዩት አበራታች ጥረት ለአካባቢው የንግድ እነቅስቃሴ መነቃቃት ጉልህ አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ መሆኑን ማኔጅመንት ተመልክቷል። የዲስትሪክቶቹ አፈጻጸም ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ አንፃራዊ የሆነ የአፈጻጸም ድክመት የታየባቸው ቅርንጫፎች ድክመታቸውን በመፈተሽ በሁለተኛ ሩብ የበጀት አመት አሻሽለው እንዲቀርቡ ማኔጅመንት ጥበቅ መመሪያ ሰጥቷል።

Anbesa School Pay

Contact Us

Tel: (+251) 11 662 60 00/60
Fax: (+251) 11 662 59 99
P.O.Box: 27026/1000 Addis Ababa
E-mail: info@anbesabank.com
SWIFT Code: LIBSETAA
Address: Haile G.Selassie Avenue, Lex Plaza Building Addis Ababa, Ethiopia