*Announcement* Anbesa Bank has officially rebranded It's Identity.

ባሌ ሮቤ ቅርንጫፋችን አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማስፋት በባሌ ሮቤ 350ኛ ቅርንጫፉን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Leave A Comment