*Announcement* Anbesa Bank has officially rebranded It's Identity.

November 14, 2025
By root

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና የዓዲግራት ከተማ አስተዳደር በከተማ ውበት እና ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

(ሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዓዲግራት ከተማ አስተዳደር ጋር በከተማ ውበት እና ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው ዕለት የተፈራረሙ ሲሆን በስምምነቱ መሰረትም ባንኩ የሚያለማውን ቦታ ከከተማ አስተዳደሩ ተረክቧል፡፡ የስምምነት ፊርማውን እና የሳይት ርክክቡን የባንኩ ግእዝ ሪጅን ተ/ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉአለም ከበደ እና የዓዲግራት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረዳኢ ገ/እግዚአብሔር የፈጸሙ ሲሆን […]

November 10, 2025
By root

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ባሌ ሮቤ ቅርንጫፉ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ

ባሌ ሮቤ ቅርንጫፋችን አገልግሎት መስጠት ጀመረ ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማስፋት በባሌ ሮቤ 350ኛ ቅርንጫፉን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው። አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክየስኬትዎ አጋር!

November 3, 2025
By root

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ከታክስ በፊት ብር 1.8 ቢሊየን ትርፍ አስመዘገበ

የአንድ አክሲዮን የትርፍ ድርሻ ብር 423.82 (42.3 በመቶ) ሆኗል በአሁኑ ሰዓት የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ብር 5.8 ቢሊየን ደርሷል (ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም.) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 1.8 ቢሊየን ብር ትርፍ ያገኘ ሲሆን አፈጻጸሙም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ94 በመቶ እድገት ማሳየቱ ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን ሆቴል በተካሄደው […]